Introducing Ethiopian Capital Market – With Biruk Taye – S07 EP65
ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡
አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡
0:00 – intro
5:03 – who is Brook
5:55 – What is CM? & its importance
19:01- existing share companies?
31:23 – The best side of it
42:07 – Trading Platforms
49:26 –CM related businesses
54:15 – Training & Enabling
59:16 – CM Readiness & Listing
1:10:40 – Advice for enlisters
1:18:16 – Risk related with CM
1:21:34 – Insider trading & Data manipulation
1:24:43 – who is eligible to invest ?
1:30:03 – Early Adopters
1:34:35 – Challenges
1:36:14 – Lessons from other CM
1:41:16 – Tax policy
1:43:46 – Stock price
1:47:43 – CM Vision
1:52:27 – Insights in to Eth. Economy
1:59:16 – CM as economic integrator
2:04:22 – Financial products
2:08:10 – one wisdom
Social Links
https://t.me/MERI_PODCAST
https://www.instagram.com/meripodcast/
https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg
@meripodcast
https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/
Copyright Notice for Meri Podcast:
All rights reserved.
The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited.
For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com
Thank you for respecting our copyright.
Leave a Reply